ኮምፒውተሮች እና ቴክኖሎጂ

የዴንቨር ህዝብ ቤተ–መጽሐፍት የህዝብ ኮምፒውተሮችን እና ኢንተርኔትን የመጠቀም እድል የሚሰጥ ሲሆን እንዴት እንደሚጠቀሙባቸው ለማስተማር የስልጠና ትምህርቶችን ይሰጣል።