ውርዶች

የዴንቨር የህዝብ ቤተ-መጽሐፍት ይዘቶችን ለማውረድ በርካታ ግብዓቶችን ያቀርባል። እነዚህን ግብዓቶች በኮምፒውተርዎ፣ እንደ eReaders (ኢ-ሪደርስ) ባሉ መሳሪያዎች፣ እንዲሁም በመተግበሪያዎች ማግኘት ይችላሉ። እያንዳንዱ አገልግሎት የሚያቀርቧቸውን አማራጮችን ያረጋግጡ።

ኢ-መጽሐፍቶች እና የድምጽ ኢ-መጽሐፍቶች

ፊልሞች

መጽሔቶች እና ጋዜጦች

ሙዚቃ

  • Freegal Music+ (ፍሪጋል ሚውዚቅ)

    ከማስታወቂያ ነጻ የሆነ፣ ያልተገደበ የሙዚቃ መልቀቂያ መድረክ ሲሆን ከ200 በላይ ከሆኑ ዘውጎች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዘፈኖችን ማግኘት ያስችላል። በየሳምንቱ እስከ 5 ዘፈኖችን ያውርዱ።

  • እነዚህን የMusic Online Database (ሙዚቃ መልቀቂያ ዳታቤዞች)

    በአንድ ላይ የሚያስስ የተቀናጀ የፍለጋ ዘዴ፦ የአሜሪካ ሙዚቃ፣ ክላሲካል ሙዚቃ፣ ጃዝ፣ ታዋቂ ሙዚቃ እና የዓለም አቀፍ ሙዚቃ፣ ይህም ዘመናዊ የዓለም ሙዚቃን እና Smithsonian Global Soundን (ስሚዝሶኒያን ግሎባል ሳውንድ) ያካትታል።