ወደ ሕንፃው ሳይገቡ ለመዋስ ያዘዙዋቸውን መውሰድ ለሚመርጡ ደንበኞች፣ በሁሉም ቦታዎች በመደበኛ የአገልግሎት ሰዓቶች ከቤት ውጭ አገልግሎት እንሰጣለን። እባክዎ የቅርንጫፉን ቤተ–መጽሀፍት ከመጎብኘትዎ በፊት ለመዋስ ያዘዙዋቸው ዝግጁ መሆናቸውን ማሳወቅያ እስኪደርስዎት ይጠብቁ። የያዙትን ለመውሰድ የቤተ–መጽሀፍት ካርድ ወይም የፎቶ መታወቂያ ያስፈልግዎታል።
ሴንትራል ከርብሳይድ
ለመዋስ ያዘዙዋቸው መውሰድ በሳምንት 7 ቀናት በሴንትራል ቤተ–መጽሀፍት የከርብሳይድ አገልግሎት በ W. 13th Ave ላይ ይገኛል። እስከ ከርብሳይድ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ይንዱ እና ምልክቱ ላይ በተለጠፈው ስልክ ቁጥር ይደውሉ ወይም ወደ ለመዋስ ያዘዙዋቸው አገልግሎት መስኮት በእግርዎ ወይም በብስክሌት ይሂዱ።
ስለ ከርብሳይድ በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች
- ለመዋስ ያዘዙዋቸው ለመውሰድ የቤተ–መጽሀፍት ካርድ ወይም የፎቶ መታወቂያ ያስፈልግዎታል።
- ሰራተኞች ስለመምጣትዎ እንዲያውቁ በተለጠፈው ከርብሳይድ ምልክት ላይ ባለው ስልክ ቁጥር ይደውሉ።