The Montbello Branch Library ideaLAB will be closed on Tuesday and Wednesday, August 11-12.
ሊሻሻል ይችላል ብለው የሚያምኑትን የአማርኛ ይዘት የተመለከተ መረጃ ለመስጠት ይህን ቅጽ ይጠቀሙ። ሁሉም ገቢ የሚደረጉ ጥቆማዎች በቤተ-መፃህፍቱ የትርጉም ግምገማ ሰራተኞች ይገመገማሉ ነገር ግን እያንዳንዱ ጥቆማ ተግባራዊ እንደሚሆን ዋስትና መስጠት አንችልም።
ለእያንዳንዱ ጥቆማ ወይም አሰተያየት ምላሽ መስጠት አንችልም፣ ነገር ግን ማብራሪያ ካስፈለገ ልናገኝዎት እንችላለን።